የኢትዮጵያውያን ገንቢ የውይይት መድረክ
ቃላችን
የሰላም ማምጣት ሂደት አንድን እርምጃ በአንድ ጊዜ እንደመራመድ ሲሆን፤ ተስፋ መቁረጥ ግን አይመረጥም።
ራዕይ
ሰላማዊት ፣ ታዳጊ ፣ አንድነቷ የጠነከረና የበለጸገች ኢትዮጵያን ማየት
ተልእኮ
የሽምግልና ጥበብንና ሳይንስን በመጠቀም በኢትዮጵያውያን መካከል በሀገር
ውስጥና በዲያስፖራ ለጋራ ጥቅም የሚበጅ ገንቢ የውይይት መድረክ እና ባህልን ማዳበር ፡፡
Share:
Reading time: 1 min