EFCE - Ethiopian Forum for Constructive Engagement
  • EFCE – Home
  • About EFCE
    • ሰለ ድርጅታችን (EFCE)
  • Our Service
  • Contact EFCE
EFCE - Home
About EFCE
    ሰለ ድርጅታችን (EFCE)
Our Service
Contact EFCE
EFCE - Ethiopian Forum for Constructive Engagement
  • EFCE – Home
  • About EFCE
    • ሰለ ድርጅታችን (EFCE)
  • Our Service
  • Contact EFCE
Browsing Category
Archive
EFCE

የዐማራው ሕዝብ ህይወትና ደህንነት ዘውግ ተኮሩን ስርዓት ከመቀየር ጋር አብሮ የሚሄድ ጉዳይ ነው

November 7, 2020 by EFCE, Admin No Comments

አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የእርስ በእርስ ጦርነት ዛሬ አልተጀመረም።

የወልቃይት ጠገዴ፤ የጠለምት፤ የዋልድባ፤ የሰቲት ሁመራ፤ የራያና አዜቦ፤ የትግራይ፤ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ ያላችሁ። ሊወገድ የሚችል ጦርነት መካሄዱ አሳፍሮኛል። ሊካድ የማይችለው ሃቅ ግን የዐማራው ሕዝብ በሽብርተኛው ብድህወሓትና በኦነግ ሽኔ ተከታታይ እልቂት ሲካሄድበት ቆይቷል። ህወሓት ባወጣው ማኒፌስቶ (መመሪያ) የፋሽስቱን የጣልያን ግፍ፤ በደልና የበላይነት ተመሳሳይ ነው በማለት “የዐማራው ሕዝብ ለትግራይ ሕዝብ ዋናው ጠላት ነው” ብሎ ፈርዶበታል። ይህንን ትርክት ሌሎች የብሄር ጽንፈኞችና እንደ ኦነግ ሽኔ ያሉ ሽብርተኞች መሳሪያ አድርገው ዐማራውንና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩን ጨፍጭፈውበታል። ይፋ አይሁን እንጅ ዐማራውን ኢላማ ያደረገ ያልታወጀ ጦርነት ሲካሄድ ከአርባ ዓመታት በላይ ሆኖታል።

ህወሓት የቀሰቀሰውን ጦርነት ጀግናው የመከላከያ ኃይል፤ ከነዋሪው ገበሬ፤ ከፋኖው፤ ከሚሊሺያውና ከሌላው አጋር ኃይል ጋር ሆኖ የሚያካሂደውን የጸረ- አመጸኞች ወይንም ሽብርተኞች፤ በተለይ ጸረ-ሰላም፤ እርጋታና ጸረ-ከሃዲነት እንቅስቃሴ አደንቃለሁ።

ይህ አላስፈላጊ ጦርነት የተጀመረው በህወሓት፤ በኦነግ ሽኔ፤ በጅሃዲስቶችና ከጀርባ ከፍተኛ ድጋፍ በሚሰጡ ኃይሎች፤ በተለይ በግብፅ መሆኑን በተከታታይ ትንተናዎቸ አሳስቤ ነበር። ኢትዮጵያን እኛ ካልገዛናትና ካልመዘበርናት የደም መሬት አድርገናት ትበተን የሚሉት  ህወሓትና አጋሩ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ወታደራዊ ኃይል (The Oromo Liberation Army/OLA) ያመጡት ጠንቅ ነው።

ወረተኛ ካልሆንን በስተቀር ከአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት በኋላ ተራው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላምና እርጋታ ያገኘው መቸ ነው? እኔ ወጣት ከአባቴ ጋር በበቁሎው ተሳፍሬ፤ እንዳልወድቅ ወገቡን ይዠ በያካባቢው ለሰርግ፤ ለለቅሶ፤ ለልዩ ልዩ በዓል ስንዞር አንድ ሰው ሌላውን “በሕግ አምላክ” ሲለው ካለበት የማይንቀሳቀስባት አገር ነበረች–እትዮጵያ።   

Continue reading
Share:
Reading time: 1 min

Recent Posts

  • CIMPAD Board Meeting – Report on Rwanda Conference Planning!
  • ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14/2013
  • A Note of Appreciation of Your Efforts in Peacemaking and some feedback
  • Ethiopian National Dialogue Commission Establishment
  • የኢትዮጵያ ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ / Forum for Ethiopian Scholars & Professionals (FESP)

About EFCE

EFCE

The Ethiopian Forum for Constructive Engagement, established in 2014, is a non-governmental, non‐profit and non‐partisan Peacemaking organization in the advancement of truth, justice, reconciliation and human rights.

Subscribe to our Newsletter

Recent Posts

CIMPAD Board Meeting – Report on Rwanda Conference Planning!

CIMPAD Board Meeting – Report on Rwanda Conference Planning!

September 8, 2023
ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14/2013

ዜና መጽሔት ባሕር ዳር: የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14/2013

March 5, 2023
A Note of Appreciation of Your Efforts in Peacemaking and some feedback

A Note of Appreciation of Your Efforts in Peacemaking and some feedback

February 14, 2022

Gallery in a widget

EFCE Video

Subscribe to our Newsletter

© 2020 copyright EFCE // All rights reserved
Designed by IMPACT